ከፍ ባለው ዙፋን ላይ
Kef Balew Zufan Lay
አዜብ ኃይሉ · ሕያው አምላክ ነህ · 2024
በረጅምና ከፍ ባለው ዙፋን ላይ ለተቀመጠው በሞገሱ በሰማይ ስሙም እግዚአብሔር ያማልክቶች አምላክ ይብዛለት ክብር ዘላለም ይባረክ ወፎቹ ሲንጫጩ ጠዋት በማለዳ ከጣራዬ በታች ካለሁበት ጓዳ የቀኑ ጅማሬ የምስጋና እፍታ ተነስቼ ልስጠው ለሚወደኝ ጌታ በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ይቀስቀሱ ጌታዬን ለማምለክ ድምፃቸውን ያንሱ ስሙን የሚያከብር የማለዳ አምልኮ ከማደሪያው ይግባ ቅዱስ ስሙን ባርኮ አበዛለታለው አምልኮ አበዛለታለው ምስጋና ለዚ ለገናና አበዛለታለው ዝማሬ አበዛለታለው እልልታ ለሚወደኝ ጌታ በረጅምና ከፍ ባለው ዙፋን ላይ ለተቀመጠው በሞገሱ በሰማይ ስሙም እግዚአብሔር ያማልክቶች አምላክ ይብዛለት ክብር ዘላለም ይባረክ የዘላለም ንጉስ የዘላለም ጌታ ማንም በማይቀርበው የክብር ከፍታ በአእላፋት ቅኔ ዜማ ሃሌሉያ እየተመለከ ሚኖር በማደሪያው እኔም በዘመኔ ከትውልዴ ጋራ የጌታን በጎነት ፅድቁን እንዳወራ የከበረን እድል አግኝቻለሁና ይገባዋል ልበል ለስሙ ምስጋና እርሱ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ የጌቶች ጌታ ደግሞ ሚገባው ዝማሬ እልልታ ዝማሬ እልልታ እርሱ አምላክ ነው ሃያል ገናና ሃያል ገናና ደግሞ ሚገባው ክብር ምስጋና ክብር ምስጋና የሚገባው ነው ክብር ምስጋና/4 አበዛለታለው አምልኮ አበዛለታለው ምስጋና ለዚ ለገናና አበዛለታለው ዝማሬ አበዛለታለው እልልታ ለሚወደኝ ጌታ እርሱ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ የጌቶች ጌታ ደግሞ ሚገባው ዝማሬ እልልታ ዝማሬ እልልታ እርሱ አምላክ ነው ሃያል ገናና ሃያል ገናና ደግሞ ሚገባው ክብር ምስጋና ክብር ምስጋና የሚገባው ነው ክብር ምስጋና/4

