እርሱ ይላቅ እንጂ
Ersu Ylaq Enji
አዜብ ኃይሉ · ይችላል · 2005
ሊልቅ የሚገባው እርሱ ይላቅ እንጂ እኔ ዝቅ ልበል እኔ ዝቅ ልበል ዝቅ ልበል እንጂ ከፍታዉን ሁሉ የክብሩን ቦታ እሰዋለታለው ለትልቁ ጌታ ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ሞገስ ሞገስ ሞገስ ለኢየሱስ መክበር መክበር መክበር ለእግዚአብሔር መንገስ መንገስ መንገስ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ከሰማይ የመጣው ከሁሉ በላይ ከሁሉ በላይ በሁሉ ላይ ጌታ ደግሞም ኤልሻዳይ ደግሞም ኤልሻዳይ ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ለርሱ ይሰግዱለታል ለርሱ ይሰግዱለታል ፍጥረት በራሱ ላይ አንግሶ ሾሞታል አንግሶ ሾሞታል በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በሞገስ ማን አለ ማን አለ ማን አለ በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በውበት ማን አለ ማን አለ ማን አለ ሊልቅ የሚገባው እርሱ ይላቅ እንጂ እኔ ዝቅ ልበል እኔ ዝቅ ልበል ዝቅ ልበል እንጂ ከፍታዉን ሁሉ የክብሩን ቦታ እሰዋለታለው ለትልቁ ጌታ ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ሞገስ ሞገስ ሞገስ ለኢየሱስ መክበር መክበር መክበር ለእግዚአብሔር መንገስ መንገስ መንገስ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ምድርና ሞላዋ ለርሱ ለእግዚአብሔር ናት ለርሱ ለእግዚአብሔር ናት አለምም የቃሉ ትዕዛዝ ስራ ናት ትዕዛዝ ስራ ናት ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ተፈጥረዋልና ተፈጥረዋልና ለታላቅነቱ ይብዛለት ምስጋና ይብዛለት ምስጋና በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በሞገስ ማን አለ ማን አለ ማን አለ በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በውበት ማን አለ ማን አለ ማን አለ አልሰለችም ከፍቶ ዝም አልልም ጌታን ከማመስገን ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም አምላኬን ከማምለክ እኔ ዝም አልልም እኔ ዝም አልልም አልሰለችም ከፍቶ ዝም አልልም ጌታን ከማመስገን ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም አምላኬን ከማምለክ እኔ ዝም አልልም አይጓደልበት አምልኮ አይጓደልበት ምስጋና ለዚህ ለገናና አይጓደልበት ዝማሬ አይጓደልበት እልልታ ለሚወደን ጌታ አይጓደልበት አምልኮ አይጓደልበት ምስጋና ለዚህ ለገናና አይጓደልበት ዝማሬ አይጓደልበት እልልታ ለሚወደን ጌታ በእርግጥ አምላክ ነዉ የጌቶች ጌታ የጌቶች ጌታ ደሞ ሚገባው ዝማሬ እልልታ ዝማሬ እልልታ በእርግጥ አምላክ ነዉ ኃያል ገናና ኃያል ገናና ደሞ ሚገባው ክብር ምስጋና ክብር ምስጋና የሚገባው ነው ክብር ምስጋና(5)

