Eregnaye
አዜብ ኃይሉ · በመጀመሪያ እግዚአብሔር · 2017
አዝ በምድር ላለው ህይወቴ ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ መች ያልቃል የርሱ ቸርነት ተዘርዝሮና ተነግሮ አምላኬ ለኔ ያረገው ባወራው ከቁጥር በዛ ልዘምር እንጂ ሳልሰለች ሳልቆጥበው እንደ ዋዛ እረኛዬ የነፍሴ መሰማሪያ እረኛዬ መዋያዬና ማደሪያ እረኛዬ እርሱ ነው የኔ መኖሪያ (፪) አዝ
አዜብ ኃይሉ · ሁሉም ዘማሪዎች