Gubae

ብዙ ነው ምስጋናዬ

Bizu New Misganaye

አዜብ ኃይሉ · ሕያው አምላክ ነህ · 2024

መልካምነትህን ላውራው ልዘምር ለወንኖቼ እስቲ ልመስክር መስማትን ሰምቼ ነበር አሁን ግን ዓይኔ አይታለች ወዳጄ ሆይ በፍቅርህ ነፍሴ ረስCሳለች ብዙ ነው ምስጋናዬ ጌታ አንተን ማከብርበት (እኔ) አምሬ ተውቤ (በእልልታ በሆታ) ፊትህ ምታይበት ያንተ ቸርነት ያንተ ምህረት ተወርቶ አያልቅ በእኔ አንደበት ቢተረክ ቢዘረዘር ከቁጥር ስለበዛ እንዲሁ በየቀኑ ምስጋናዬን ላብዛ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ሁልጊዜ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ሁልጊዜ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ለዘላለም (በሁሉም) እያልኩኝ እንደ አምላኬ የለም የእግሮቼ ፅናት ነህ መሠረቴ ከፍላፃዎች ማምላጫ ዓለቴ የነፍሴ ፍፁም ተስፋ ብርቱ መታመኛዬ ሌላ ማንም አይደለም አንተ ነህ ጌታዬ ብዙ ነው ምስጋናዬ... አመስግናለሁ አመሰግናለሁ ...

አዜብ ኃይሉ · ሁሉም ዘማሪዎች