Gubae

በመንፈስህ እንጂ

Bemenfesih Enji

አዜብ ኃይሉ · ሕያው አምላክ ነህ · 2024

በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት በፊቴ ፡ የቆመው ፡ ታላቅ ፡ ተራራ አታልፉም ፡ ብሎ ፡ የሚያስፈራራ ተደላድሎልን ፡ የተሻገርነው ጌታ ፡ ሆይ ፡ በኃይልህ ፡ ነው ከእኛ ፡ ነው ፡ ብለን ፡ የምንቆጥረው በዘመናችን ፡ እስቲ ፡ የቱን ፡ ነው ሁሉንም ፡ መልካም ፡ አድርገሃልና ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት አንድ ፡ ሁለት ፡ ብለን ፡ ዘመን ፡ ቆጥረናል ክፉና ፡ ደጉን ፡ ሁሉን ፡ አይተናል ዛሬ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ስናስተውለው የአንተ ፡ ፀጋ ፡ ብዙ ፡ ነው ኧረ ፡ እንዴት ፡ ብለን ፡ ደረስን ፡ እዚህጋ መስሎን ፡ ነበር ፡ ሌቱ ፡ የማይነጋ ማይቻለውን ፡ ላስቻልከን ፡ ጌታ ይሁንልህ ፡ ዕልልታ በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት የሄድንባቸው ፡ ረጅም ፡ መንገዶች ፡ ያለፍንባቸው ፡ እነዚያ ፡ ቀኖች በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ኃይል ፡ ነውና ይሁንልህ ፡ ምሥጋና በሕይወት ፡ እንድንኖር ፡ ምክንያት ፡ የሆነን ከብዙ ፡ ጉዳት ፡ ጥፋት ፡ ያዳነን የአንተ ፡ ብርቱ ፡ ክንድ ፡ ነውና ፡ ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና ፡ በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በብርታት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በጉልበት በመንፈስ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ በዕውቀት

አዜብ ኃይሉ · ሁሉም ዘማሪዎች