Gubae

አንተን ሳመልክ

Anten Samelk

አዜብ ኃይሉ · ሕያው አምላክ ነህ · 2024

የኔ ጉልበት ቢንበረከክ ነፍሴን ባፈስ ፊትህ ብወድቅ አንተን አምላኬ ሳመልክ አንተን አንተን ጌታዬ ሳመልክ አንተን አንተን አምላኬ ሳመልክ አንተን አንተን ጌታዬ ሳመልክ አንተን ክብሬ የሄ ነው ደስታዬ የምወደው ትልቁ ስራዬ ህየወቴም ይሄ እኮ ነው ኑሮዬ አንተን ማምለክ ውዱን ጌታዬ ታማ ነበር ነፍሴ ታማ ነበር አዎ ከሃጥያት ማጥ ገብታ ከማትወጣው የወደቀችበት ጉድጓድ እጁን ሰዶ ያወጣት ጌታ ነው ከሰማያት ወርዶ ዛሬ እንዳመሰግንህ ዛሬ ክበር እንድልህ ዛሬ ይጎተጉተኛል ዛሬም የበዛው ፍቅርህ ዛሬ እንዳመሰግንህ ዛሬ ክበር እንድልህ ዛሬ ይቀሰቅሰኛል ዛሬም የበዛው ፍቅርህ ከእግዚአብሔር ቁጣ ከፍርዱ በታች እንድሆን የሚሻ የነፍሴ አሳዳጅ የህይወቴ ቤዛ ስራህን አፍርሶ ፅድቁን አለበሰኝ የኔን መርገም ለብሶ ክብሬ የሄ ነው ደስታዬ የምወደው ትልቁ ስራዬ ህየወቴም ይሄ እኮ ነው ኑሮዬ አንተን ማምለክ ውዱን ጌታዬ

አዜብ ኃይሉ · ሁሉም ዘማሪዎች