አለቴ
Alete
አዜብ ኃይሉ · ሕያው አምላክ ነህ · 2024
በዓለቱ ፡ ላይ ፡ የቆመ ፡ ቤት ፡ አለኝ መሠረቱ ፡ እጅግ ፡ እጅግ ፡ የጸና በቀላሉ ፡ የማይገፋ ፡ የማይወድቅ ፡ በጊዜያዊ ፡ ፈተና ቢጐርፍም ፡ ጐርፉ ፡ በላዬ ፡ ቢነፍስብኝም ፡ ነፋሱ አንድ ፡ ነገት ፡ ግን ፡ ገብቶኛል ፡ አይችልም ፡ ሊለየኝ ፡ ከእርሱ ቢጐርፍም ፡ ጐርፉ ፡ በላዬ ፡ ቢነፍስብኝም ፡ ነፋሱ አንድ ፡ ነገት ፡ ግን ፡ አውቃለሁ ፡ አይችልም ፡ ሊለየኝ ፡ ከእርሱ አለቴ ፡ መሠረቴ ኢየሱስ ፡ ሕይወቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ክርስቶስ ፡ ሕይወቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ፡ ጌታ ፡ የእግዚአሔር ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ ያመንኩትን ፡ ማን ፡ እንደሆን ፡ አውቃለሁ ተፈትኖ ፡ አልፏል ፡ በመከራ በድካሜ ፡ ከቶ ፡ ማይፈርድብኝ ይልቅ ፡ ለእኔ ፡ የሚያስብ ፡ ነው ፡ ሚራራ ሞትስ ፡ ቢሆን ፡ ወይንስ ፡ ሕይወት ከፍታ ፡ ቢሆን ፡ ዝቅታ ይህንን ፡ ተረድቻለሁ ፡ አይችል ፡ ሊለየኝ ፡ ከጌታ ሞትስ ፡ ቢሆን ፡ ወይንስ ፡ ሕይወት ከፍታ ፡ ቢሆን ፡ ዝቅታ ይህንን ፡ ተረድቻለሁ ፡ አይችል ፡ ሊለየኝ ፡ ከጌታ አለቴ ፡ መሠረቴ ኢየሱስ ፡ ሕይወቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ክርስቶስ ፡ ሕይወቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ፡ ጌታ ፡ የእግዚአሔር ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ፡ በጌታዬ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ፡ በቃሉ ፡ ላይ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ አልነዋወጥም ፡ ሰድጃለሁ ፡ ስሬን ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ንፋስ ፡ ዓይነቅለኝም ፡ ሰድጃለሁ ፡ ስሬን ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ፡ በጌታዬ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ፡ በቃሉ ፡ ላይ ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ አልነዋወጥም ፡ ሰድጃለሁ ፡ ስሬን ጸንቶ ፡ ቆሟል ፡ እግሬ ንፋስ ፡ ዓይነቅለኝም ፡ ሰድጃለሁ ፡ ስሬን አለቴ ፡ መሠረቴ ኢየሱስ ፡ ሕይወቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ክርስቶስ ፡ ሕይወቴ አለቴ ፡ መሠረቴ ፡ ጌታ ፡ የእግዚአሔር ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ ጉልበቴ

