የእኔ ክብር
Yene Kiber
አይዳ አብርሃም · የነፍሴ ሐሴት · 2019
በምን አቅሜ ፍቅርህን ልግለፀው በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው በምን አቅሜ ምህረትህን ልግለፀው በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው መልካምነትህ በዛ በእኔ ላይ አሃ በጎነትህም በዛ በእኔ ላይ አዎ ምህረትህም ተትረፈረፈ አሃ የልጅህንም ልብ አሳረፈ አሃ በዛ በእኔ ላይ አሃ በዛ በእኔ ላይ አዎ የኔ ክብር እግዚአብሔር የኔ ሞገስ እግዚአብሔር በረከቴ እግዚአብሔር የኔ ሙላት እግዚአብሔር እግዚአብሔር ኦሆ እግዚአብሔር አሃ በቸርነቱ ተዳላ ያልቀመሰ ማነው ማነው በሱ ምህረት እዚ ያልደረሰ ማነው ማነው በምድረ በዳ ጌታ ጋሻ ሆነን እግዚአብሔር የኛ መሸሻ ቃሉ መስርቶን ?? ማዳኑን አየን በየለቱ ረደን በየለቱ አገዘን በየለቱ በምን አቅሜ ፍቅርህን ልግለፀው በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው በምን አቅሜ ምህረትህን ልግለፀው በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው መልካምነትህ በዛ በእኔ ላይ አሃ በጎነትህም በዛ በእኔ ላይ አዎ ምህረትህም ተትረፈረፈ አሃ የልጅህንም ልብ አሳረፈ አሃ በዛ በእኔ ላይ አሃ በዛ በእኔ ላይ አዎ የኔ ክብር እግዚአብሔር የኔ ሞገስ እግዚአብሔር በረከቴ እግዚአብሔር የኔ ሙላት እግዚአብሔር እግዚአብሔር ኦሆ እግዚአብሔር አሃ

