እናመሰግንሃለን
Enameseginhalen
አይዳ አብርሃም · የነፍሴ ሐሴት · 2019
ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፬x) እናመሠግንሃለን (፬x) እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፰x) አቤቱ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም (፫x) አቤቱ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ልዩ (፫x) አቤቱ ፡ አንተ ፡ አባት ፡ ነህ ፡ አባት (፫x) አቤቱ ፡ አንተ ፡ ረዳት ፡ ነህ ፡ ረዳት (፫x) እናመሠግንሃለን (፰x)

