ያወራል ቀራኒዮ
Yaweral Keraniyo
አውታሩ ከበደ · እረፍት · 2024
ያወራል ቀራንዮ ያወታል ተራራው እያለ ያአለም ኀጥያት በዚህ ነው የቆመው ያወራል እስከዛሬ ያወታል ተራራው እያለ ያአለም ኀጥያት በዚህ ነው የቆመው እያየሁ አይኖች ህን በይኔ እያየሁ ላመስግንህ ጌታ እያየሁ ያዳነኝ እጅህን እያየሁ ሳም ላርገው በቃ ባደረከው ልክ ምመልስልህ ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ 2x ጌታዋ ተሰቅሎ ፀሃይ አልቻለች እኩለ ቀኑ ላይ አይኗን ሸፈነች ጎልጎታ አወራ ንፁ በግ ታረደ የአለምን ኃጢአት በደሙ አስወገደ ያደረክልኝ ብዙ ነው 8x ያወራል ቀራንዮ ያወታል ተራራው እያለ ያአለም ኀጥአት በዚህ ነው የቆመው ያወራል እስከዛሬ ያወታል ተራራው እያለ ያአለም ኀጥአት በዚህ ነው የቆመው እያየሁ አይኖች ህን በይኔ እያየሁ ላመስግንህ ጌታ እያየሁ ያዳነኝ እጅህን እያየሁ ሳም ላርገው በቃ ባደረከው ልክ ምመልስልህ ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ 2x አይወሰድምማ ከውስጥ ከምናቤ አሰላስላለሁ ፍቅርህን ከልቤ እኝኳን የቀመሰ ያጣጣመህ አይቶ ግዑዙ ያወታል አንደበቱን ከፍቶ ያደረክልኝ ብዙ ነው 8x

