ያንተ በመሆኔ
Yante Bemehonie
አውታሩ ከበደ · እረፍት · 2024
ያንተ በመሆኔን ደስ ደስ እያለኝ ደስ ደስ እያለኝ ደስ ደስ እያለኝ ልጅህ በመሆኔን ደስ ደስ እያለኝ ደስ ደስ እያለኝ ደስ ደስ እያለኝ አሃ አሃ ……ላብዛ አምልኮን አሃ አሃ ….. ላብዛ ዝማሬን አሃ አሃ .…..ላብዛ እልልታ አሃ አሃ .…. ለክብርህ ጌታ 2x ሌላ ታሪክ የለኝ ጌታዬ የለኝ አንተው ነህ ታሪኬ ሰው ያደረከኝ ካንተ ሌላ ላላይ ላላይ ወድጄ (ፈቅጄ) ወሰንኩኝ ሾምኩህ በልቤ ላይ 2x ልቤ ልቤማ ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ አሃ አሃ …ላብዛ አምልኮን አሃ አሃ … ላብዛ ዝማሬን አሃ አሃ …..ላብዛ እልልታ አሃ አሃ …. ለክብርህ ጌታ 2x ታዘዘልኝ ቀለበቱ መጣ ታዘዘልኝ የክብሩ ልብስ ታዘዘልኝ ልጅ ሆኜ እንድመጣ ታዘዘልኝ ቅኔው ና ደስታው አቤት የምለውን አጣው እንባ ቀደመኝ እንደኔ አይነቱን ነው ሰው ያደረገኝ ያ ደግ እጅ ነካኝ ፍቅር የሞላው አዘንን አውልቆ ደስታ የሚያለብሰው ደስታ የሚያለብሰው ደስታ የሚያለብሰው የገባሁበት ቤት ድርቀት የማያውቀው የሕይወት እንጀራው ሌማቱ እርጥብ ነው 2x አሃሃ እዚህ ቤት ስገባ ሸክሜ ቀለለ አሃሃ የሚያስጨንቀኝም ወዲያ ተነቀለ አሃ አሃ …ላብዛ አምልኮን አሃ አሃ … ላብዛ ዝማሬን አሃ አሃ …..ላብዛ እልልታ አሃ አሃ …. ለክብርህ ጌታ 2x

