Gubae

ውስጤ ነዋ

Wuste Newa

አውታሩ ከበደ · እረፍት · 2024

አለመሳቅ አለመደሰት አልችልማ የኔ ሰላም ውጪ አይደለም ውስጤ ነዋ ውጪ አይደለም ውስጤ ነዋ (2x) ገንዘብ አይደለም ጌታ ነው ሰው ጋር አይደለም ውስጤ ነዋ ማር ማር ርለኛል ሳጣጥመው የቀመስኩት ፀጋ ልዬ ነው ማር ማር ርለኛል ሳጣጥመው ውስጤ ያለው ሰላም ( ፀጋ) ልዬ ነው አይሰማኝም ባዶነት ባዶነት ቃሉ (ፀጋው) ስላለ በኔ ቤት 2x አንድም ሳይጎድል የጠየኩት መልስ ይዞልኝ መጣ ደጃፌ ድረስ ድምጹን ሰምቼ በሬ ሲንኳኳ ሄጄ ስከፍተው ጌታ ነው ለካ የሰው ዓይን ያላየው ጆሮ ያልሰማው ያዘጋጀልኝን መልሴን አገርኘው 2x ና ሲለው ይመጣል ሂድ ሲለው ይሄዳል 2x እቢ የሚለው ነገር ምንም የለም 4x አርፌ አለው የሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ የቤቴ እራስ የቤቴ ንጉስ ጌታ የሱስ 4x ውርሱን ፃፍኩለት የልቤን ስፍራ እሱ ዘላለሜን እንዲመራ ውርሱን ፃፍኩለት የልቤን ስፍራ እሱ ዘላለሜን እንዲመራ 3x

አውታሩ ከበደ · ሁሉም ዘማሪዎች