Gubae

ፀጋህ በዝቶ

Tsegah Bezto

አውታሩ ከበደ · ሌሊቱ ነጋ · 2005

ዘማሪ አውታሩ ከበደ ርዕስ ፀጋህ በዝቶ አልበም ሌሊቱ ነጋ ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ሃዘኔን ገፈፍ አረገልኝ (፪x) ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ችግሬን ገፈፍ አረገልኝ (፪x) ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር የለኝም በውስጤ ሌትም ማለዳ ሁሌ ለኔ ብርቅ ነህ ኢየሱሴ ችላ አላልኩትም የዋልከውን ውለታ ማን ያድነኝ ነበር ሞቶ በኔ ቦታ (፪x) ትዝ ይለኝ ጀመረ ወስጥ ወስጤን መዳኔ ሌላ ተዓምር ባይኖር በቂ ነው ይህ ለኔ (፪x) አዝ ፀጋህ በዝቶ ከብሬያለሁ ዘመን መጥቶ ታስቤያለሁ (አሃሃ) ምህረትህ በኔ ጸንታ አቆመችኝ ክብር ጌታ አቤት (፭x) ክብር ጌታ (አሃሃ) ክብር ጌታ (አሃሃ) ክብር ጌታ (ሃሌሉያ) ክብር ጌታ (፪x) ክብር ጌታ (፬x) ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ሃዘኔን ገፈፍ አረገልኝ (፪x) ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ችግሬን ገፈፍ አረገልኝ (፪x) ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር የለኝም በውስጤ ሌትም ማለዳ ሁሌ ለኔ ብርቅ ነህ ኢየሱሴ

አውታሩ ከበደ · ሁሉም ዘማሪዎች