ስላንተ ሳስብ
Silante Sasib
አውታሩ ከበደ · እረፍት · 2024
ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል እኔ ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል መንፈስ ቅዱስ ሰላም (3x) ነህ ሰላም ልክ በማለዳ እንደ ሚወጣው እንደ ንጋት ብርሃን ቤቴን አሞከው የፍቅርህ ጠረን ነው ለኔ ሞገሴ በሰው ፊት ያቆመኝ የማህረግ ልብሴ መንፈስ ቅዱስ ሰላም (3x) ነህ ሰላም አንተማ የሕይወቴ ዋና ነህ አንተማ ያላሳፈርከኝ ማበሉ ገፍቶ እንዳይጥለኝ በፍቅርህ ድግፍ ያረከኝ ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል እኔ ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል 2x መንፈስ ቅዱስ ሰላም (3x) ነህ ሰላም ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ 8x

