Gubae

ኑሮዬን የታምራት

Nuroyien Yetamrat

አውታሩ ከበደ · ሌሊቱ ነጋ · 2005

አዝ ኑሮዬን የታምራት አድርጐታል (፪x) የኔ እኮ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል (፪x) ትላንትናን አኑሬሃለሁ ዛሬን ደግሞ በታምራቴ ይልቅስ ተረጋግተህ ኑር ይለኛል ረድዔቴ ሂድ እንጂ ተረጋግተህ ኑር ይለኛል ረድዔቴ

አውታሩ ከበደ · ሁሉም ዘማሪዎች