ልቤ አውቆታል
Lebie Awqotal
አውታሩ ከበደ · ሌሊቱ ነጋ · 2005
ስለሆነም ፡ አይደለም ፡ ነገር ፡ ስለተሳካ ዝም ፡ ብሎ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ ስለሆነም ፡ አይደለም ፡ ነገር ፡ ስለተሳካ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ ፡ ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ መዘመር ፡ አልተውም ፡ ሌሊቱ ፡ ባይነጋ ልማድ ፡ ሆኖብኛል ፡ ወግ ፡ ወጉን ፡ መናገር እኔ ፡ እየዘመርኩ ፡ ተከፈተ ፡ ያ ፡ በር መዘመር ፡ አልተውም ፡ ሌሊቱ ፡ እስኪነጋ ልማዴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ወጉን ፡ መናገር እኔ ፡ እየዘመርኩ ፡ ተከፈተ ፡ ያ ፡ በር አይችልም ፡ አትበሉኝ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ ሳይችል ፡ ይሄን ፡ ጌታ ፡ አይታቹሃል ፡ ወይ ምስኪኑን ፡ አንስቶት ፡ ቀብቶት ፡ አታዩኝም ፡ ወይ በተዘጋው ፡ ደጅ ፡ ወስጥ ፡ በተዘጋው ፡ ደጅ ፡ ወስጥ በሩ ፡ ሳይከፈት ፡ ማንስ ፡ እስቲ ፡ ይገባል ለሰው ፡ የማይቻል ፡ ለእርሱ ፡ ቀላል ፡ ሆኖ ፡ ሙሉ ፡ አይኔ ፡ አይቶታል ስለሆነም ፡ አይደለም ፡ ነገር ፡ ስለተሳካ ዝም ፡ ብሎ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ ስለሆነም ፡ አይደለም ፡ ነገር ፡ ስለተሳካ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ< (፪x) መዘመር ፡ አልተውም ፡ ሌሊቱ ፡ ባይነጋ ልማድ ፡ ሆኖብኛል ፡ ወግ ፡ ወጉን ፡ መናገር እኔ ፡ እየዘመርኩ ፡ ተከፈተ ፡ ያ ፡ በር ልቤ ፡ አውቆታል ፡ ለካ (፪x) መዘመር ፡ አልተውም ፡ ሌሊቱ ፡ እስኪነጋ ልማዴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ወጉን ፡ መናገር እኔ ፡ እየዘመርኩ ፡ ተከፈተ ፡ ያ ፡ በር ተው ፡ አይችለም ፡ አትበል ተው ፡ ጌታ ፡ ይችላል ፡ እኮ (፪x) ተይ ፡ አይችለም ፡ አትበይ ተይ ፡ ጌታ ፡ ይችላል ፡ እኮ (፪x) ውልቅ ፡ አድርጌ ፡ አወጣሁት ፡ አልመች ፡ ሲለኝ እኔ ፡ የለመድኩት ፡ ተዓምር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ያሳይኝ አልገዛልህም ፡ አለኝ ፡ ልቤ ፡ ለሌላው አንበሳና ፡ ድብ ፡ መግደል ፡ ነው ፡ እኮ ፡ የእኔ ፡ ስራ (፪x) ሰይፌ ፡ አይገባም ፡ ወደ ፡ ሰገባው ህዝቡን ፡ ያሸበረው ፡ እስቲ ፡ የቱ ፡ ነዉ የማይወድቅ ፡ ይመስላል ፡ ፊቴ ፡ ተገትሮ አንዲት ፡ ቃል ፡ በቂ ፡ ነው ፡ ያሳየኛል ፡ ጥሎ(፪x)

