ፍቅርህ ትኩስ ነው
Feqreh Tekus New
አውታሩ ከበደ · ሌሊቱ ነጋ · 2005
ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ ሥሙን ሳወጣው ሳወርደው ወዳጄ የምለው ጌታ ነው (፪x) ትላንትም ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ሁልጊዜም ኢየሱስ (፪x) ኦሆ በፍቅርህ ብዛት ኦሆ ቤትህ ኖሬያለሁ እኔስ ከአንተ ውጪ ኧረ እንዴት እኖራለሁ (፪x) ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ ስሙን ሳወጣው ሳወርድ ወዳጄ ምለው ጌታ ነው (፪x) ትላንትም ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ሁልጊዜም ኢየሱስ (፪x) ኦሆ ዘመን ሲመጣ ኦሆ ዘመን ሲቀየር ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው በፍጹም አልበረደም (፪x) ሁልጊዜ የማይሰለችኝ ስሙን ሳወጣው ሳወርድ ወዳጄ እምለው ጌታ ነው (፪x) ትላንትም ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ሁልጊዜም ኢየሱስ (፪x)

