Gubae

በመንፈስህ ክብር

Bemenfesih Kibir

አውታሩ ከበደ · እረፍት · 2024

በመንፈስህ ክብር ነክረህ አረስርሰኸኝ ምንም ነገር እንዳይጎል አርገኸኝ ደስታዬ ፍፁም ነው እንከን የሌለው አንተን ብቻ ብዬኮ ቀረው ኢየሱስ የሁሉ ወዳጅ ነህ የሁሉ ወዳጅ ነህ የሁሉ ወዳጅ ነህ ኢየሱስ የሁሉ ወዳጅ ነህ የሁሉ ወዳጅ ነህ የኔኮ ወዳጅ ነህ ትልቅ ቢሆን ትንሽ ደሃ ባለጠጋ ፍቅርን ያገኛል ወደ አንተ ሲጠጋ (2x) የማይጠፋ እርስት እንከን የሌለው ህያው ተስፋ አለኝ እሱም ጌታ ነው ያስታውቅብኛል እንደ ተጋባብኝ ያንተ መንፈስ እንደ ረበበብኝ በጨለማው አለም ሀዘን በሞላበት በኔ ቤት ግን መዝሙር ፈለቀበት ከሁሉ በላይ ነው ለኔ ከሁሉ በላይ (2x) የማይጠፋ እርስት እንከን የሌለው ህያው ተስፋ አለኝ እሱም ጌታ ነው

አውታሩ ከበደ · ሁሉም ዘማሪዎች