Gubae

እረዳሻለሁ

Eredashalehu

አስቴር አበበ · ሃሌሉያ · 2024

ውጪ ፡ ብሎ ፡ አስወጥቶኝ ፡ ከኖርኩበት ፡ ቀዬ ፡ ሰፈር ሊሰራብኝ ፡ ገንዘብ ፡ ሊያደርገኝ ለእርሱ ፡ ስራ ፡ ለእርሱ ፡ ክብር ከዳር ፡ ማድረስ ፡ ሳይችል ፡ ቀርቶ ጥሎኝ ፡ አይሄድ ፡ በበረሀ የአመንኩትን ፡ አውቀዋለሁ አይቼዋለሁኝ ፡ ትናንትና (፪x) አይቼዋለሁኝ ፡ ትናንትና (፪x) ለነገም ፡ አመንኩት ፡ ልቤ ፡ በእርሱ ፡ ፀና አይቼዋለሁኝ ፡ ትናንትና (፪x) ለነገም ፡ አመንኩት ፡ ልቤ ፡ እርሱ ፡ ራር ፡ ፀና ልቤ ፡ እርሱ ፡ ጋር ፡ ፀና (፬x) ልቤ ፡ እርሱ ፡ ጋር ፡ ፀና ልቤ ፡ እርሱ ፡ ጋር ፡ ፀና ትናንት ፡ ሲደግፈኝ ፡ አይቻለሁና ልቤ ፡ እርሱ ፡ ጋር ፡ ፀና (፪x) ልቤ ፡ እርሱ ፡ ጋር ፡ ፀና (፪x) ያለኝ ፡ እውነት ፡ ሆኖ ፡ እያለ መልካምነቱንም ፡ ፍጥረት ፡ እያወቀ እንደተረሳሁ ፡ እንደተወኝ እንደማያየኝ ፡ እንደጣለኝ ያ ፡ ክፉ ፡ ጠላቴ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ዋሽቶኛል እውነታውን ፡ ግን ፡ ቃሉ ፡ ነግሮኛል (፪) እረዳሻለሁ ፡ አግዝሻለሁ በፀናች ፡ ክንዴ ፡ ደግፍሻለሁ ልብሽ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ የአንቺ ፡ ነው ለአንቺ ፡ ያለኝ ፡ ፍቅር ፡ ጥልቅ ፡ ነው ሁኔታ ፡ የሚለው ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነው ቃሉ ፡ ያለኝ ፡ ግን ፡ አይዞሽ ፡ ነው ሁኔታ ፡ የሚለው ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነው ቃሉ ፡ ያለኝ ፡ ግን ፡ በርቺ ፡ ነው እረዳሻለሁ ፡ አግዝሻለሁ በፀናች ፡ ክንዴ ፡ ደግፍሻለሁ ልብሽ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ የአንቺ ፡ ነው ለአንቺ ፡ ያለኝ ፡ ፍቅር ፡ ጥልቅ ፡ ነው ጠላቴ ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ውሸት ፡ ነው ጌታ ፡ ያለኝ ፡ ግን ፡ እውነት ፡ ነው ጠላቴ ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ውሸት ፡ ነው ቃሉ ፡ ያለኝ ፡ ግን ፡ እውነት ፡ ነው እቀጥላለሁ ፡ ገና ፡ እሄዳለሁ እጁ ፡ ይዞኛል ፡ ምን ፡ እሆናለሁ እቀጥላለሁ ፡ ገና ፡ እሄዳለሁ ተሸክሞኛል ፡ ምን ፡ እሆናለሁ ብዙ ፡ ብዙ ፡ መልካም ፡ ነገር ብዙ ፡ ብዙ ፡ በጎ ፡ ነገር ብዙ ፡ ብዙ ፡ ጥሩ ፡ ነገር ትናንቴ ፡ ላይ ፡ አርጎልኛል (፪x) አመሰግነዋለሁ (፬) አመሰግነዋለሁ (፬) ቅኔዬ ፡ አልሻገተ ፡ ትውልድ ፡ አላለፈው ገና ፡ በልጅነት ፡ በልቤ ፡ ያኖረው ከአፉ ፡ በወጣው ፡ ቃል ፡ የተፃፈ ፡ ነገር እርጅና ፡ አያውቀውም ፡ ይህ ፡ ሰማይ ፡ ይናገር (፪x) አይቼዋለሁኝ ፡ ትናንትና (፪x) ለነገም ፡ አመንኩት ፡ ልቤ ፡ በእርሱ ፡ ፀና አይቼዋለሁኝ ፡ ትናንትና (፪x) ለነገም ፡ አመንኩት ፡ ልቤ ፡ እርሱ ፡ ራር ፡ ፀና ልቤ ፡ እርሱ ፡ ራር ፡ ፀና (፰x)

አስቴር አበበ · ሁሉም ዘማሪዎች