Gubae

ቤዛ ሆኖልናል

Beza Honolenal

አስራት ሙላቸው · ሕይወትህ ሕይወቴ · 2017

ጨለማው ተገፏል ፅልመት ተወግዷል ፍርሃት ጭንቀት ሄዷል ጌታ ደርሶልናል በሞት ጥላ ላለን ብርሃን በርቶልናል ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛ ሆኖልናል የሞት መውጊያው መሳሪያው - ተሰበረ መንደፊያው የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ - ተገለጠ ጌታ ኢየሱስ የሃጢያትን ጉልበት ሊያፈርስ - ተገለጠ ጌታ ኢየሱስ ጨለማው ተገፏል.... የሞት ሽታ የሞት ጠረን - ትናንትና ከቦን ነበር ዛሬ ብርሃን በርቶልናል - የእግዚአብሄር ልጅ ደርሶልናል ጨለማው ተገፏል.... የእሳቱ ኃይል ጥንካሬው - እጅግ ቢከብድ ቢደርስ ሰማይ ልጁን ልኮ አውጥቶናል - ከሳቱ ሃይል አድኖናል

አስራት ሙላቸው · ሁሉም ዘማሪዎች