Gubae

ምህረትህ

Mehereteh

አስማማው ቢረሳው · የመኖር ምክንያቴ · 2012

ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ! መሐሪ ፡ ጌታ! ርኅሩኅ ፡ ጌታ! ምሕረትህ ፣ ባይበዛልኝ ይቅርታህ ፣ ባይሆንልኝ ፍቅርህ ፣ ባይበዛልኝ እንዴት ፡ እሆን ፡ ነበር ፡ እኔማ? (፭X) ብዙ ፡ ብዙ ብዙ ፡ ነገር በሕይወቴ ፡ ሲቀያየር ነፍሴ ፡ ዝላ ፡ ተጐሳቁላ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ይቅር ፡ ያልካት ከድካሟ ። አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ ፡ ነህ) ፡ ኢየሱስ የሆንኸኝ ፡ ብርታት አቅሜ ፡ (አቅሜ) ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ) የመኖር ፡ ምክንያቴ ፡ (ምክንያቴ) አቅሜ ፡ (አቅሜ) ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ) (ለዘላለም ፡ የያዝኸኝ) የመኖር ፡ ምክንያቴ (ኢየሱስ ፡ ባለብዙ ፡ ምሕረት) ባለብዙ ፡ ቸርነት ኢየሱሴ! ምሕረትህ ፣ ባይበዛልኝ ይቅርታህ ፣ ባይሆንልኝ ፍቅርህ ፣ ባይበዛልኝ እንዴት ፡ እሆን ፡ ነበር ፡ እኔማ? (፭X) ኢየሱስ ፡ ባለብዙ ፡ ምሕረት ባለብዙ ፡ ቸርነት ። እኔ ፡ እኔ እኔማ ፣ ስንከራተት በጨለማ እግሬ ፡ ሲፈጥን ለኩነኔ ፣ አንተ ፡ አዳንኸኝ ጣልቃ ፡ ገብተህ በመንገዴ አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ ፡ ነህ) ኢየሱስ ፡ (ኢየሱስ) የሆንኸኝ ፡ ብርታቴ አቅሜ ፡ (አቅሜ) ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ ፡ ነህ) (እግዚአብሔር ፡ ዓብ) የመኖር ፡ ምክንያቴ አቅሜ ፣ (እግዚአብሔር ፡ ዓብ) ጉልበቴ ፡ (እግዚአብሔር ፡ ዓብ) ጉልበቴ ፡ ነህ የመኖር ፡ ምክንያቴ አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ ፡ ነህ) ኢየሱስ ፡ (ኢየሱስ) የሆንኸኝ ፡ ብርታቴ አቅሜ ፡ (አቅሜ) ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ) የመኖር ፡ ምክንያቴ (ምክንያት ፡ ሆነኸኝ) (እግዚአብሔር ፡ ዓብ) አቅሜ ፡ (ለዘላለም) ግልበቴ ።

አስማማው ቢረሳው · ሁሉም ዘማሪዎች