Gubae

ሥጋን ስቀሉት

Segan Seqelut

አገኝሁ ይደግ · ጨለማዬ በራ · 2012

የክርስቶስ ፡ እየሱስ ፡ የሆኑት ስጋን ፡ ከክፉ ፡ መሻቱ ፡ ጋር ፡ ሰቀሉት ሰቀሉት ፡ (፬) ታድያ ፡ ወንድሜ ፡ ሆይ ፡ ለምንድን ፡ ነው ፤ ከተሰቀለበት ፡ ያወረድከው ፤ ምኞት ፡ ሃጥያትን ፡ ትጸንሳለች ፤ ሃጥያትም ፡ ሞትን ፡ ትወልዳለች ። የክርስቶስ ፡ እየሱስ ፡ የሆኑት ሲጋን ፡ ከክፉ ፡ መሻቱ ፡ ጋር ፡ ሰቀሉት ሰቀሉት ፡ (፬) እስራኤልን ፡ ከግብጽ ፡ ቢያወታቸው ፤ ግብጽ ፡ ግን ፡ አልወጣችም ፡ ከልባቸው ። በዓለማመን ፡ ጠንቅ ፡ በሃጥያታቸው በምድረበዳ ፡ ቀረ ፡ ሬሳቸው ። የክርስቶስ ፡ እየሱስ ፡ የሆኑት ሲጋን ፡ ከክፉ ፡ መሻቱ ፡ ጋር ፡ ሰቀሉት ሰቀሉት ፡ (፬) እናንተ ፡ እኮ ፡ የሚያምር ፡ በተመቅደስ ፡ ናችሁ ነውርን ፡ አስወግዱ ፡ ከሕይወታችሁ ። በዚህ ፡ በሥጋችሁ ፡ ጌታን ፡ አክብሩት ከጨለማ ፡ ጋራ ፡ አትተባበሩ ።

አገኝሁ ይደግ · ሁሉም ዘማሪዎች