Gubae

ምን እሆናለሁ

Men Ehonalehu

አገኝሁ ይደግ · ብዙ የሆንክልኝ · 2009

አዝ፦ ምን እሆናለሁ... ምን ይዋጠኝ ብዬ ለኑሮዬ አልሰጋም የጐደለኝ የለም አንተን ከተጠጋሁ በሰላም ወጥቼ በሰላም አገባለሁ ዓለም የሌላትን ሰላም አግኝቻለሁ የዚህ ዓለም ሰዎች በሚያልፈው ሲመኩ የሰውን ማንነት በገንዘብ ሲለኩ እኔ ግን በአንተ ልመካ በማታልፈው ጌታ ስለምታዋጣኝ የማታ ማታ

አገኝሁ ይደግ · ሁሉም ዘማሪዎች