Gubae

ከክብር ወደ ክብር

Kekeber Wede Keber

አገኝሁ ይደግ · ኃይለኛ እንዳንተ የለም · 1992

ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ርዕስ ከክብር ወደ ክብር አልበም ኃይለኛ እንዳንተ የለም ትላንት በእሳቱ ላይ ተራመድን በእግዚአብሔር ፀጋ ሁሉን አለፍን ማዕበል ወጅቡን የገሰፀው የያዕቆብ አምላክ ከእኛ ጋር ነው (፪x) የነሙሴ አምላክ ከእኛ ጋር ነው (፪x) ከክብር ወደ ክብር እንሻገራለን ኢየሱስን ይዘን ማነው ሚቋቋመን ገና እናብባለን! (፪x) ደረቁ ስንባል ለመለምን በእግዚአብሔር ታደሰ ኃይላችን ገና በምድር ሁሉ እንበዛለን ወንጌሉን በስልጣን እንሰብካለን (፪x) ከክብር ወደ ክብር እንሻገራለን ኢየሱስን ይዘን ማነው ሚቋቋመን ገና እናብባለን!(፪x)

አገኝሁ ይደግ · ሁሉም ዘማሪዎች