Gubae

እስቲ ልዘክረው

Esti Lezekerew

አገኝሁ ይደግ · ጨለማዬ በራ · 2012

የሞትክልኝ በቀራኒዮ በእንጨት ተሰቅለህ ለማልጠቅመው ለማልረባው ለእኔ ብለህ የታደከኝ ከባለዕዳው እዳዬን ከፍለህ እንዴት ይረሳል (2×) ጌታ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ እንዴት ይረሳል (2×) ውዴ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ ጨለማው በርትቶ ቀንበር ከብዶብኝ የሀጢያት ባሪያ ሆኜ አመፅ ሰልጥኖብኝ እንደ ስጋ ፈቃድ ስመላለስ ኖሬ ኢየሱስ በደሙ ነፃ አወጣኝ ዛሬ (2×) እንዴት ይረሳል (2×) ጌታ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ እንዴት ይረሳል (2×) ውዴ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ ከሳሼ ታቅፎ የእዳውን ፅፈት ሲደረድር ዋለ ታሪኬን በመክፈት ኢየሱስ ግን ለኔ አዘነልኝና ፍርዴን ወሰደልኝ ሞቴን ሞተው እና (2×) የሞትክልኝ በቀራኒዮ በእንጨት ተሰቅለህ ለማልጠቅመው ለማልረባው ለእኔ ብለህ የታደከኝ ከባለዕዳው እዳዬን ከፍለህ እንዴት ይረሳል (2×) ጌታ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ እንዴት ይረሳል (2×) ውዴ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ የመስቀሉን ስራ እስኪ ልዘክረው አደባባይ ልውጣ ፍቅሩን ልዘምረው ሰይጣን የሞት መውጊያ ሲዖል ተሸነፏል ጆሮ ያለው ይስማ ኢየሱስ ተነስቷል ከሞት አድኖኛል እንዴት ይረሳል (2×) ጌታ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ እንዴት ይረሳል (2×) ውዴ እንዴት ይረሳል (2×) ኢየሱስ

አገኝሁ ይደግ · ሁሉም ዘማሪዎች