Gubae

እግዚአብሔር ሰጠ

Egziabhier Sete

አገኝሁ ይደግ · ኃይለኛ እንዳንተ የለም · 1992

ራቁቴን ወዳዚች ምድር መጥቻለው ራቁቴን ወደዛአ እመለሳለው ስለዚ በከንፈሬ አልበድልም ስንፍናን ለእግዚአብሔር አልሰጥም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ሰጠ እርሱ ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን መልካሙን ከእህዚአብሔር እንደተቀበልኩኝ እጆቴን ዘርግቼ እንዳመንሰገንኩኝ ክፉንም ደግሞ እቀበላለሁኝ ዘላለም በቤቱ ኖራለሁኝ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ለሰነፎች ምክር ጆሮዬን አልሰጥም በዋለኞች ወንበር አልቀመጥም እግዚአብሔር ጉልበቴ ነው እወደዋለሁኝ በቤቱ ዘላለም እኖራለሁኝ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ሰጠ እርሱ ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ጠላቴ አትዘባርቅ ሃሳብክን አልስትም እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው አይሳሳትም ውዴ እንደው በእኔ ላይ አላማው ፍቀር ነው የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን/4

አገኝሁ ይደግ · ሁሉም ዘማሪዎች