Gubae

ኤልሻዳይ ነው

Elshaddai New

አዲሱ ወርቁ · የመስቀሉ ፍቅር · 2006

ርዕስ ኤልሻይ ነው ዘማሪ አዲሱ ወርቁ አልበም የመስቀሉ ፍቅር አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) (፪x) የአብርሃም አምላክ የዘለዓለሙ በዚህም ዘመን ይሰራል ስሙ በዚህ ታላቅ ስም አጽንቶ ያቆመን ወደን ቀርበናል ምስክሮች ነን አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) ታላቅነቱን የተዳፈሩ የንቀትን ቃል የሰነዘሩ ዛሬ ጠውልገው ክብራቸው ረግፏል የአምላክ ወገን ግን ወደ ድል አልፏል አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) እርም የወጣለት ግንዙን ሬሳ ቃሉን ሰንዝሮ በድል ሲያስነሳ ወንጌል መስክሯል ጌታን ታመነው እርሱ ይሁን ካለ ድሉ በእጅ ነው አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) ጽኑ ታዳጊ ኢየሱስ ጌታ በዘመን ሁሉ የማይረታ በጨለማ ውስጥ ብርሃን ያበራል የበጉ ይሄ ስም ጸንቶ ይኖራል አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) (፪x)

አዲሱ ወርቁ · ሁሉም ዘማሪዎች