Gubae

ተከለከለ

Tekelekele

አዲስዓለም አሰፋ · ጆሮዬን ልብሳ · 2018

ማነው በእግዚአብሔር እጅ የተረዳ የቆመ ሰው ማነው ምህረቱን ያየ ፍቅሩ ብቻ የያዘው ሰው ማነው በደግ እጆቹ የተደገፈ አቅም ሲያንሰው ማነው እስኪ ይነሳ ከእኔ ጋራ ይቀድሰው በእሱ ነው ነገሬ የሰመረው በእሱ ነው የልቤ የደረሰው በእሱ ነው ጨለማው የሸሸልኝ በእሱ ነው መርገሙ ያላገኘኝ በእሱ ነው ነገሬ የሰመረው በእሱ ነው የልቤ የደረሰው በእሱ ነው ጨለማው የሄደልኝ በእሱ ነው መርገሙ ያላገኘኝ ተከለከለ ጠላቴ ተከለከለ ስሙን ስጠራው እየሱስ ቤቴን ከለለ ሰልፉን ወሰደው ውጊያውን የህይወቴን ሰላሜ በዛ ስሰጠው ሰውነቴን/3 ፍርዴን ሲሟገት ሲረታልኝ ፈጣን ምስክር ሲሆንልኝ ውስብስብ ያለው ነገሬ በእጁ ሲፈታ ዛሬን አየሁኝ በደጉ ጌታ ዛሬን አየሁኝ በደጉ ጌታ/4 በብዙ ካሳ በብዙ ምህረት እግዚአብሔር ፈጥኖ የደረሰለት እስትንፋስ ህይወት ያለሱ የሌለኝ በእግዚአብሔር ብቻ የቆምኩ እኔ ነኝ ማነው በእግዚአብሔር እጅ የተረዳ የቆመ ሰው ማነው ምህረቱን ያየ ፍቅሩ ብቻ የያዘው ሰው ማነው በደግ እጆቹ የተደገፈ አቅም ሲያንሰው ማነው እስኪ ይነሳ ከእኔ ጋራ ይቀድሰው በእሱ ነው ነገሬ የሰመረው በእሱ ነው የልቤ የደረሰው በእሱ ነው ጨለማው የሸሸልኝ በእሱ ነው መርገሙ ያላገኘኝ በእሱ ነው ነገሬ የሰመረው በእሱ ነው የልቤ የደረሰው በእሱ ነው ጨለማው የሄደልኝ በእሱ ነው መርገሙ ያላገኘኝ

አዲስዓለም አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች