ራስህን አኗሪ
Rashn Anuari
አዲስዓለም አሰፋ · ራስህን አኗሪ · 2025
እዉነት እዉነት ብቻ ምትናገረዉ ከአንደበትህ ኋላ ሁሌ ምትሰራዉ ሳይኖር ምታወራ ሳይነጋ ሌሊቱ እራስክን አንዋሪ እግዚአብሔር ብርቱ አዉርቶ ያልጨረሰህ የሚተርክህ የሚገልፅህ ልክህ የሚያዉጅህ ቀኝህ በአንተ ተመርጬ እኔም ወግ ደርሶኝ በዘመን ላይ ጎበዝ ዘመናት ላይ ኃያል አንተን አየሁኝ (ያደራረግ ባለሙያ ያሰራር አዋቂ ያጠናሀል ወይ የኔ አምላክ አዶናይ ×2 የኔ አምላክ ሁሉን ቻይ ×2) ×2 መሰረትህ ፅድቅና እዉነት አሃሃ እዉነት ከእጅህ ጨረር ይወጣል እሳት ኦሆሆሆ እሳት ደፍሮ ደና የሄደ ማነዉ? አሃሃሃ!ማነዉ? ከረመ እንጂ በምህረት ያንተዉ አሃሃሃ ያንተዉ ደረተ ወርቅ ራሰ በረዶ ይደገፍሀል ዘላለም ወዶ እንኳን አዉርተህ ዝም ብለህ ፍጥረት ይርዳል ከግርማህ ፊትህ ኩሩ ማዕበል እጅ ይነሳሀል ተራራ ጨሶ አለህ ይልሀል (ነበረ አትባልም ×2 እግዚአብሔር ዘላለም ×2) ×2 እግዚአብሔር ዘላለም ×3 የኔ አምላክ ዘላለም እግዚአብሔር ዘላለም ×4 የወንጌል ቁንጮ የሕይወት ሽታ የእግዚአብሔር አብ የልብ ትርታ ነቢያት ስላንተ የጮሁልህ እኔ እኔ ነኝ ያልክ አንተ አንተ ነህ የአለቅነት ጥግ የክብር ማማ ይንበረከካል ዝናህን ሲሰማ አትቀልብኝም ደጄ መተህ ነብሴም አጥንቴም ይስገዱልህ (ስምክን ጠራሁት ዳንኩኝ ምስጋናን ማለት ቻልኩኝ አደላደልከኝ ከአንተ ጋር በአባት ቀኝ እንዳልሰጋ)×2 ዋጋህ ስንት ነዉ ማን ይከፍልሀል ለድርድርስ ማን ያቀርብሀል ወደድከኝ እንጂ እኔን የሆንከዉ ማንነትህንሰ ማንስ ደፈረዉ ትልቁ እግዚአብሔር ከኔ ጋር ትንሽ የቻለ አለ ወይ ስምክን ሊፈትሽ ስለሞትክልኝ ከቶ አለምድህም እፈራሀለሁ ስኖርልህ መሰረትህ ፅድቅና እዉነት አሃሃ እዉነት ከእጅህ ጨረር ይወጣል እሳት ኦሆሆሆ እሳት ደፍሮ ደና የሄደ ማነዉ? አሃሃሃ!ማነዉ? ከረመ እንጂ በምህረት ያንተዉ አሃሃሃ ያንተዉ የዘላለም ነህ የዘላለም ×2 የምትገዛ ነህ የዘላለም ×2 የምትፈርድ ነህ የዘላለም ×2 የምትገዛ ነህ የዘላለም×2

