መዳኔ
Medane
አዲስዓለም አሰፋ · ጆሮዬን ልብሳ · 2020
መዳኔን ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2) መትረፍዬ ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2) ምንም ፡ ክፍያ፡ ስለ ፡ ማይመጥ ፡ ነው (x2) ምንም ፡ ስጦታ ፡ ስለማይመጥ ፡ ነው (x2) የምስራች ፡ ወሬ ፡ ሰፈሬ ፡ ደረሰ እየሱሴ ፡መጣ ፡ከቤቴ ህይወቴ ፡ ታደሰ x2 ያለምንም ፡ ውጣድ ፡ ነው እየሱስ ፡ አምላኬ ፡ የሆነው ያለምንም ፡ ድካም ፡ ዝለት ፡ ነው እየሱስ ፡ አባቴ ፡ የሆነው ዘር ፡ እና ፡ ጎሳዬን ፡አለየ ፡ መጥቶ፡ ሲያድነኝ የጠፉን ፡ በሚፈልግ ፡ መንፈስ ፡ እንድያው ፡ ወደደኝ እባብሎ ፡ ልቤን ፡ እሸፍቶ ፡ መረብ ፡ አስጥሎኝ እስክ ፡ ሞት ፡ የታዘትን ፡ መንገድ ፡ አሳዬኝ እሱ ፡ ነው ፡ የፍቅርን ፊድል ፡ ሀሁ ፡ ያስተማረኝ እሱ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ሳይቀብልኝ ፡ የተቀበለኝ እሱ ነው ፡ ከነማንቴ ፡ እቅፍ ፡ ያረገኝ፤ እየሱስን ፡ የምተርክብት፡ ምን ፡ ቅለት፡ ለገኝ መዳኔን ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2) መትረፍዬ ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2) ምንም ፡ ክፍያ፡ ስለ ፡ ማይመጥ ፡ ነው (x2) ምንም ፡ ስጦታ ፡ ስለማይመጥ ፡ ነው (x2) ለከዳው ፡ ለሁጥያተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ለምስኪም ፡ ዳኛ እንዳውም ፡ አዋዋሉን ፡ ሳይቀር ፡ ሆኖ ፡ ዝቅትኛ ተዋርዶ ፡ ራሱን ፡ ባዶ ፡ አድርጎ ፡ ሆኖ ፡ ትሁተኛ ለህይወቴ ፡ ምሳሌ ፡ እየሆነኝ ፡ የሱሶ ፡ ነው ፡ ብቸኛ እሱ ፡ ነው ፡ ለሰዎች ፡ ሳሳየው ፡ የማላፍርበት እሱ ፡ ነው ፡ የማወራው ፡ ወጌ ፡ ከሰውስጫወት እሱ ፡ ነው ፡ የምወተውተው ፡ የነፍሴ ፡ ጩህት ፤ ዘላለም ፡ ስባርከው ፡ ልኑር ፡ ዘሬ ፡ ይገዛለት ፤ መዳኔን ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2) መትረፍዬ ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2) ምንም ፡ ክፍያ፡ ስለ ፡ ማይመጥ ፡ ነው (x2) ምንም ፡ ስጦታ ፡ ስለማይመጥ ፡ ነው (x2)

