Gubae

አፌን በምሥጋና

Afen Be Misgana

አዲስዓለም አሰፋ · ጆሮዬን ልብሳ · 2018

አፌ በዝማሬ አፌ በዝማሬ ተሞላ አፌ በምስጋና አፌ በምስጋና ተሞላ ወደኋላ ወደኋላ እያሰብኩ ወደኋላ ይስመለጥከኝ ትዝ ብሎኝ ከነጣቂው ከተኩላ ወደኋላ ወደኋላ እያሰብኩ ወደኋላ የረዳኸኝ ትዝ ብሎኝ ጉልበቴ ሲላላ በምስጋና በዝማሬ ወደ ደጅህ በደስታ እመጣለሁ ብርቱ ንፋስ ሳያፈርሰኝ ባንተ ምህረት ዛሬን አይቻለሁ እረዳት በሌለበት አገዘኝ ያንተ ምህረት አይዞሽ ባይ በሌለንት ወደደኝ ያንተ ምህረት አንተ እኮ ነህ ሞቴን የወሰድከው አንተ እኮ ነህ ማቄን የቀደድከው አንተ እኮ ነህ መንገዴን ያበራኸው አንተ እኮ ነህ ስሜን የቀየርከው አንተ እኮ ነህ የዘመኔ እርዝመት አንተ እኮ ነህ የመንገዴ መብራት አንተ እኮ ነህ ደስታን ያሳየኽኝ አንተ እኮ ነህ ይሳቅን ያሳቀፍከኝ በምስጋና በዝማሬ ወደ ደጅህ በደስታ እመጣለሁ ብርቱ ንፋስ ሳያፈርሰኝ ባንተ ምህረት ዛሬን አይቻለሁ እረዳት በሌለበት አገዘኝ ያንተ ምህረት አይዞሽ ባይ በሌለንት ወደደኝ ያንተ ምህረት

አዲስዓለም አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች