Gubae

Girumu Eyesus

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ዘመናት አይለውጡህም

እኔ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ሳልመጣ ገና ፡ ኃጢአተኛ ፡ ሳለሁ ፍቅርህ ፡ ለእኔ ፡ ተገለጠ በፀጋህ ፡ ድኛለሁ አዝ:- ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርመኛል ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ከጥፋቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ አድኖኛል (ይገርመኛል ፡ ኢየሱስ.....ለኔ ፡ ያለው ፡ ፍቅር.....ሃሌሉያ) አንተ ፡ ለነፍሴ ፡ መቸገር ፡ አልነበረብህም ግን ፡ አምላኬ ፡ በኔ ፡ ፍቅር ነፍሴን ፡ ችላ ፡ አላልካትም   አዝ:- ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ አፍቅሮኛል ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ ለውጦኛል ፡   (ነፍሴ ፡ ወደደችህ.....ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ነፍሴ ፡ ወደደችህ.....ሃሌሉያ(፪x))   የሰማይን ፡ ዕርዝመት ፡ ያወቅህ ፡ የመረመርከው የምድርን ፡ ሚስጥር ፡ የያዝክ እኔን ፡ የፈጠርከው   አዝ:- ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ቻዩ ፡ ጌታ ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ታግሶኛል ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ብበድልም ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ አንጽቶኛል (ይገርመኛል ፡ ኢየሱስ.....ለኔ ፡ ያለው ፡ ፍቅር.....ሃሌሉያ) ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርመኛል ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ከክፋቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ አድኖኛል   ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ አፍቅሮኛል ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ ለውጦኛል ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ቻዩ ፡ ጌታ ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ታግሶኛል ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ብበድልም ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ አንጽቶኛል እኔ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ሳልመጣ ገና ፡ ኃጢአተኛ ፡ ሳለሁ ፍቅርህ ፡ ለእኔ ፡ ተገለጠ በፀጋህ ፡ ድኛለሁ አዝ:- ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርመኛል ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ከጥፋቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ አድኖኛል (ይገርመኛል ፡ ኢየሱስ.....ለኔ ፡ ያለው ፡ ፍቅር.....ሃሌሉያ) አንተ ፡ ለነፍሴ ፡ መቸገር ፡ አልነበረብህም ግን ፡ አምላኬ ፡ በኔ ፡ ፍቅር ነፍሴን ፡ ችላ ፡ አላልካትም   አዝ:- ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ አፍቅሮኛል ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ ለውጦኛል ፡   (ነፍሴ ፡ ወደደችህ.....ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ነፍሴ ፡ ወደደችህ.....ሃሌሉያ(፪x))   የሰማይን ፡ ዕርዝመት ፡ ያወቅህ ፡ የመረመርከው የምድርን ፡ ሚስጥር ፡ የያዝክ እኔን ፡ የፈጠርከው   አዝ:- ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ቻዩ ፡ ጌታ ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ታግሶኛል ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ብበድልም ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ አንጽቶኛል (ይገርመኛል ፡ ኢየሱስ.....ለኔ ፡ ያለው ፡ ፍቅር.....ሃሌሉያ) ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ይገርመኛል ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ከክፋቴ ግሩሙ ፡ ኢየሱስ ፡ አድኖኛል   ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ አፍቅሮኛል ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ፈቃዱ ፡ ኢየሱስ ፡ ለውጦኛል ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ቻዩ ፡ ጌታ ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ታግሶኛል ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ ብበድልም ታጋሹ ፡ ኢየሱስ ፡ አንጽቶኛል

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ሁሉም ዘማሪዎች