Gubae

Esketeleweten

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ዘመናት አይለውጡህም

የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሕይወት ፡ ቤዛ አንተን ፡ ፈልገን ፡ መጥተናልና ሕይወት ፡ እስከ ፡ ጥፉ ፡ ዛሬ ፡ የሰጠን በቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ አንተ ፡ ሙላን   አዝ:- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ እስክትለውጠን (፫x) ፡ እስክትባርከን (፫x) አንተን ፡ እንይዛለን ፡ አንተን ፡ እንሻለን   ጽዮንን ፡ ከወደድክ ፡ ከመረጥካት የክብርህ ፡ ማደሪያ ፡ ካደረካት ወደ ፡ ዕረፍት ፡ ዛሬ ፡ እስክትገባ የሁአለኛው ፡ ዝናብ ፡ እስኪመጣ   አዝ:- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x) እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x) አንተን ፡ እንይዛለን (፪x) (አንተን) አንተን ፡ እንይዛለን (ሃሌሉያ) አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x) መሰውያው ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ (፪x)   አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x) መንፈሴ ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ ፡ ልቀደስህ (፫x) የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሕይወት ፡ ቤዛ አንተን ፡ ፈልገን ፡ መጥተናልና ሕይወት ፡ እስከ ፡ ጥፉ ፡ ዛሬ ፡ የሰጠን በቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ አንተ ፡ ሙላን   አዝ:- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ እስክትለውጠን (፫x) ፡ እስክትባርከን (፫x) አንተን ፡ እንይዛለን ፡ አንተን ፡ እንሻለን   ጽዮንን ፡ ከወደድክ ፡ ከመረጥካት የክብርህ ፡ ማደሪያ ፡ ካደረካት ወደ ፡ ዕረፍት ፡ ዛሬ ፡ እስክትገባ የሁአለኛው ፡ ዝናብ ፡ እስኪመጣ   አዝ:- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x) እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x) አንተን ፡ እንይዛለን (፪x) (አንተን) አንተን ፡ እንይዛለን (ሃሌሉያ) አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x) መሰውያው ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ (፪x)   አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x) መንፈሴ ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ ፡ ልቀደስህ (፫x)

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ሁሉም ዘማሪዎች