Gubae

Bemimeragn Ehiedalew

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ዘመናት አይለውጡህም

በሚመራኝ ፡ እሄዳለሁ ህይወቴን ፡ ሰጥቼዋለሁ አልረሳም ፡ አስታዉሳለሁ በሞቱ ፡ ተፈውሻለሁ አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛው ትዕዛዝህን ፡ አከብራለሁ በክንድህ ፡ እደገፋለሁ ተስፋ ፡ ሳልቆርጥ ፡ እጓዛለሁ አንድ ፡ ቀን ፡ አዳኜን ፡ አየዋለሁ                                                        አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛት   አልተክዝም ፡ ከቶ ፡ አልፈራም አንተ ፡ ካለህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፍጹም ፡ ፍቅርህ ፡ መድኃኒቴ ማጽናኛ ፡ ነው ፡ ለሕይወቴ   አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛት አንዳንድ ፡ ጊዜ ፡ ፈተና ፡ ሲበዛ መከራ ፡ ችግር ፡ ቢበዛብን (ኧረ) ፡ አንድ ፡ እንኳ ፡ ቢታጣ ፡ የሚረዳ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ አንዳንድ ፡ ጊዜ ፡ ፈተና ፡ ሲበዛ ፡ (ሃሌሉያ) መከራ ፡ ችግር ፡ ቢበዛብን አንድ ፡ እንኳ ፡ ቢታጣ ፡ የሚረዳ ፡ (ቢታጣ) ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፫x) በሚመራኝ ፡ እሄዳለሁ ህይወቴን ፡ ሰጥቼዋለሁ አልረሳም ፡ አስታዉሳለሁ በሞቱ ፡ ተፈውሻለሁ አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛው ትዕዛዝህን ፡ አከብራለሁ በክንድህ ፡ እደገፋለሁ ተስፋ ፡ ሳልቆርጥ ፡ እጓዛለሁ አንድ ፡ ቀን ፡ አዳኜን ፡ አየዋለሁ                                                        አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛት   አልተክዝም ፡ ከቶ ፡ አልፈራም አንተ ፡ ካለህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፍጹም ፡ ፍቅርህ ፡ መድኃኒቴ ማጽናኛ ፡ ነው ፡ ለሕይወቴ   አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛት አንዳንድ ፡ ጊዜ ፡ ፈተና ፡ ሲበዛ መከራ ፡ ችግር ፡ ቢበዛብን (ኧረ) ፡ አንድ ፡ እንኳ ፡ ቢታጣ ፡ የሚረዳ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ አንዳንድ ፡ ጊዜ ፡ ፈተና ፡ ሲበዛ ፡ (ሃሌሉያ) መከራ ፡ ችግር ፡ ቢበዛብን አንድ ፡ እንኳ ፡ ቢታጣ ፡ የሚረዳ ፡ (ቢታጣ) ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፫x)

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ሁሉም ዘማሪዎች