Gubae

Bekirubel Lay

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ዘመናት አይለውጡህም

ከሰማያት ፡ በላይ ፡ በክብር ፡ ላለኸው ለሞትና ፡ ለሲዖል ፡ ኃይልህን ፡ ያስታወቅከው የዘላለም ፡ ደጆች ፡ ላንተ ፡ ይከፈቱ የጽድቅ ፡ ንጉሥ ፡ ግባ ፡ ዛሬም ፡ እንደ ፡ ጥንቱ አዝ:- በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ታይ በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የሰላም ፡ አለቃ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ና   እንደተስፋ ፡ ቃልህ ፡ መጣህ ፡ ወደ ፡ ምድር ለገባው ፡ ሚስጥሩ ፡ ታየ ፡ የአንተ ፡ ክብር የማይሻር ፡ የጸና ፡ የትንቢት ፡ ቃል ፡ ይዘን እስክትመጣ ፡ ኢየሱስ ፡ እንጠብቅሃለን   አዝ:- በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ታይ በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የሰላም ፡ አለቃ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ና   ሃሌሉያ ፡ (ሃሌሉያ) ፡ ሃሌሉያ ፡ (ሃሌሉያ) በምሥጋና ፡ (በምሥጋና) ፡ እናንግሠው ፡ (እናንግሠው)   አዝ:- በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ (በኪሩቤል ፡ ላይ) ፡ የምትቀመጥ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ታይ በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ (በኪሩቤል ፡ ላይ) ፡ የምትቀመጥ የሰላም ፡ አለቃ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ና (፬x) ከሰማያት ፡ በላይ ፡ በክብር ፡ ላለኸው ለሞትና ፡ ለሲዖል ፡ ኃይልህን ፡ ያስታወቅከው የዘላለም ፡ ደጆች ፡ ላንተ ፡ ይከፈቱ የጽድቅ ፡ ንጉሥ ፡ ግባ ፡ ዛሬም ፡ እንደ ፡ ጥንቱ አዝ:- በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ታይ በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የሰላም ፡ አለቃ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ና   እንደተስፋ ፡ ቃልህ ፡ መጣህ ፡ ወደ ፡ ምድር ለገባው ፡ ሚስጥሩ ፡ ታየ ፡ የአንተ ፡ ክብር የማይሻር ፡ የጸና ፡ የትንቢት ፡ ቃል ፡ ይዘን እስክትመጣ ፡ ኢየሱስ ፡ እንጠብቅሃለን   አዝ:- በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ታይ በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ የምትቀመጥ የሰላም ፡ አለቃ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ና   ሃሌሉያ ፡ (ሃሌሉያ) ፡ ሃሌሉያ ፡ (ሃሌሉያ) በምሥጋና ፡ (በምሥጋና) ፡ እናንግሠው ፡ (እናንግሠው)   አዝ:- በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ (በኪሩቤል ፡ ላይ) ፡ የምትቀመጥ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ታይ በኪሩቤል ፡ ላይ ፡ (በኪሩቤል ፡ ላይ) ፡ የምትቀመጥ የሰላም ፡ አለቃ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ና (፬x)

አብርሃም እና እያሱ ተክለማርያም · ሁሉም ዘማሪዎች