Gubae

አሳቢዬ

Asabiyie

አቤኔዘር ታገሰ · ኢየሱስ አለ · 2014

በሃሩሩ ፡ ስትረዳኝ ፡ ያየሁህ አሳቢዬ ፡ ልበልህ ተናግሬ ፡ አመስግኜ ፡ ባይበቃኝም ለእኔ ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም በሃሩሩ ፡ ስትረዳኝ ፡ ያየሁህ አስታዋሼ ፡ ልበልህ ተናግሬ ፡ አመስግኜ ፡ ባይበቃኝም ለእኔ ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም

አቤኔዘር ታገሰ · ሁሉም ዘማሪዎች