Gubae

ኢየሱስ

Eyesus

አቤኔዘር ለገሰ · ናፍቄአለሁ · 2018

አልቻልኩም እኔ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት ኧረ እኔ አልቻልኩም እኔ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት አመስግን ይለኛል ውስጤ በል ዘምር ይለኛል ውስጤ አምልከው ይለኛል ውስጤ ውለታ አለብህ ይለኛል መች ያስችለኛል x2 ውስጤ አለ ዕልልታ x4 የማሰማው ለጌታ ውስጤ አለ ምሥጋና x4 የምዘምርው ገና ነብሴ አጥንቴ ዉስጥ ይሰማኛል የሱስ ሲባል ውስጤ ይዘላል ከቶ አልችል እኔ ዝም ማለት እሱ ሲመለክ ቆሞ ማየት ፍቅሩ በውስጡ እያቃጠለው ይውጣልኝ የሚል ውስጤ ያለው እንደኔ ያለ ከቶ ያልቻለ ኢየሱስ ይበል እየጮኸ ኢየሱስ x3 ኢየሱስ x3 ውስጤ ነደደ - ኢየሱስ x3 በፍቅሩ ብዛት - ኢየሱስ x3 ዝም አያሰኝ - ኢየሱስ x3 ጌታ ያረገልኝ - ኢየሱስ x3 በአብ ልክ ያለ ልኡል አምላክ ነው የጌቶች ጌታ ሀያል ንጉስ ነው እልፍ አእላፍ መላክት ሚሰግዱለት ዙፋኑ ፅኑ መይናወጥ ታድያ ይሄ ጌታ ሰዉ ሲሆን ወርዶ ሀጥያቴን ሲሽር በመስቀል ሞቶ በሰማይ ስፍራ ሲያስቀምጠኝ በቃ ይሄ ነው ያላስቻለኝ ኢየሱስ x3 ኢየሱስ x3 ከሙታን መንደር - ኢየሱስ x3 ስሜን ሰረዘው - ኢየሱስ x3 በህያዋን አገር - ኢየሱስ x3 በሰማይ ፃፈው - ኢየሱስ x3 ኢየሱስ ነው x4 ያከበረኝ ሰው ያረገኝ እመሰክራለው ኢየሱስ ነው x4 ያከበረኝ ሰው ያረገኝ እመሰክራለው ውስጤ አለ ዕልልታ x4 የማሰማው ለጌታ ውስጤ አለ ምሥጋና x4 የምዘምርው ገና

አቤኔዘር ለገሰ · ሁሉም ዘማሪዎች